በህወሃት ውስጥ የዕርቅ ሃሳብ መነሳቱ ተሰማ
"የኢህአዴግ የአፈና ገመድ ነትቧል፣ ድርጅቱ ተናግቷል"
ኢትዮጵያ ግራ በሚያጋባና ሊተነበይ በማይችል የፖለቲካ ቀውስ
ውስጥ መገኘቷን ያመኑ የህወሃት ሰዎች መካካል የእርቅ ሃሳብ ላይ ለማተኮር እቅድ እንዲያዝ ሃሳብ ማንሳታቸው ተሰማ።
ኢህአዴግ የቀድሞው የአፈና ገመዱ መንተቡን የሚያሳዩ ምልክቶች መታየታቸውና አለመተማመን መንገሱ ተጠቆመ።
ለ
ጎልጉል
መረጃ በመስጠት የሚታወቁ የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራርና ዲፕሎማት እንዳሉት ህወሃት ውስጥ “እርቅ አስፈላጊ ነው”
በሚል እቅድ እንዲያዝና እንዲሰራበት ሃሳብ ቀርቧል። በድርጅቱ ውስጥ በተፈጠረ አለመተማመን ሳቢያ ስጋት የገባቸው
የህወሃት ሰዎች የእርቅ ሃሳብ እንዲሰራበት ያቀረቡት ሃሳብ ግን በመደበኛ ስብሰባ አይደለም።
ተጨማሪ ያንብቡ
ምንጭ፦
http://www.goolgule.com/tplf-in-search-of-reconciliation/
ተልዕኳችን | Our Mission
“65 ፐርሰንት” ትርጉም ? የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ተልዕኳችን ለመጪው ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርአያነት ማውረስ ነው። ግባችን ለፓለቲካዊ እርቅና መግባባት መሟገትና ፋና ወጊ መሆን ነው። What is “65 percent”? 65% of Ethiopia’s population is under 24 years old. Our mission is to model a culture of political concensus for the 65%. Our goal is to advocate for, and initiate reconciliation and consensus among Ethiopians.
Copyright © 2013-
65Percent.org | Powered by
Blogger
Design by
Automattic | Blogger Template by
NewBloggerThemes.com
የ65 ፐርሰንት ፡ ግብ ፡ ለፓለቲካዊ ፡ እርቅና ፡ መግባባት ፡
መሟገትና ፡ ፋና ፡ ወጊ ፡ መሆን ፡ ነው።
65Percent.org advocates for, and initiates political reconciliation and consensus among Ethiopians.
External links are being provided as a convenience and for informational purposes only; they do not constitute an
endorsement or an approval by 65Percent.org.
Disclaimer / ማሳሰቢያ
The views and opinions expressed on this program or web site are soley those of the participant/author. These views and opinions do not necessarily represent those of Forum 65/65Percent.org staff, and/or any/all contributors to this site.
በዚህ ፕሮግራም ወይም ድረገጽ ላይ ሚገለጹት እይታዎችና አመለካከቶች የተሳታፊው/ደራሲው ናቸው። እይታዎቹና አመለካከቶቹ የፎረም 65/65Percent.org አይደሉም።
The opinions expressed on Forum 65/65Percent.org are published for educational and informational purposes only, and are not intended as a diagnosis, treatment or as a substitute for professional medical advice, diagnosis and treatment. Please consult a local physician or other health care professional for your specific health care and/or medical needs or concerns.
የሚቀርቡት አስተያየቶች ለትርኢት ብቻ እንጂ የባለሙያ ምክር አይደሉም። ምክር ከፈለጉ ባለሙያ ያነጋግሩ።
Forum 65 does not endorse or recommend any commercial products, medical treatments, pharmaceuticals, brand names, processes, or services, or the use of any trade, firm, or corporation name is for the information and education of the viewing public, and the mention of any of the above on the Site does not constitute an endorsement, recommendation, or favoring by Forum 65 and/or 65Percent.org
ፎረም 65 ሆነ 65Percent.org የሚቀርቡትን አስተያየቶች አይደግፍም፣ አያበረታታም።