በተቃዋሚው ጎራ የሚገኙ ዐማራና ኦሮሞ ሊሂቃን ከጊዜያዊና ስልታዊ አጋርነት ወደ ዘላቂና ስትራቴጂክ አጋርነት ለመሸጋግር የኦሮሞ ሊሂቃን ከዐማራ ሊሂቃን ምን ይጠብቃሉ? የአለመግባባት ምክንያቶች ምንድን ናቸው? ከትናንቷ ፡ ከዛሬዋና ከመጪዋ ኢትዮጵያ አንጻር የአለመግባባት መንስኤዎችን ለመዳሰስና የመፍትሄ ሃሳባቸውን እንዲጠቁሙ ሁለት ኦሮሞ ወገኖች በፎረም 65 ጋብዘናል። እንግዶቻችን ዶ/ር በያን አሶባ ከዩናይትድ ስቴትስ እና አክቲቪስት አቶ ገረሱ ቱፋ ከኔዘርላንድ ናቸው። ውይይቱን ያድምጡ!
[ከኢትዮጵያ በአነስተኛ ሜጋባይት ውይይቱን እዚህ https://goo.gl/CsqaZJ ያድምጡ። (መጠን፦ 10.2 MB)]
[✆ አስተያየት አለዎት? ይደውሉልን፦ +001-929-367-8665 ☎ Viber, WhatsApp, Telegram ላይ አለን። ☏ በቀጥታም በስልክ መልዕክት ይላኩልን።]